ከ500 በላይ ተወዳዳሪዎች የተሳተፉበት ታላቅ የብስክሌት ውድድር በአዲስ አበባ ተካሂዷል ፦ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
**************
ዛሬ በመዲናችን ከ500 በላይ የሳይክል ተወዳዳሪዎች የተሳተፉበት ታላቅ የሀገር ዉስጥ የብስክሌት ውድድር በድምቀት መካሄዱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልፀዋል።
ውድድሩ ነገም ቀጥሎ ዓለም አቀፍ ሲቲ ማውንቴን ባይክ (City Mountain Bike) በአድዋ ድል መታሰቢያ ፕላዛ ላይ የሚካሄድ በመሆኑ ከንቲባዋ መደሰታቸውን ገልፀዋል።
በቀጣዮቹ ቀናት የምናካሂዳቸው ታላላቅ የስፓር ሁነቶች፦
- ነገ ጠዋት ሚያዝያ 25/2018 ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በመስቀል አደባባይ ሸህ ዝያድ የ5 ኪሎ ሜትር የበጎነት ሩጫ ይካሄዳል።
- ሰኞ (ሚያዝያ 26/2018) የምስራቅ አፍሪካ ዞን አምስት የእጅ ኳስ (Handball) ሻምፒዮና በድምቀት ይጀመራል።
ከንቲባዋ እነዚህ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ውድድሮች የከተማችን የልማት አሻራዎች የአትሌቲክስ እና የብስክሌት ስፖርቶችን ጨምሮ ለዓለም አቀፍ ሁነቶች ምቹ በመሆናቸው የስበት ማእከል ሆነናል ብለዋል።
Ethiopian Broadcasting Corporation EBC SPORT ኢቢሲ ስፖርት #አዲስአበባ #ብስክሌት #ሳይክል #ስፖርት

3 months ago