Logo
Getu Temesgen
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታዋቂ ዓለም አቀፍ ሽልማት በሦስት ዘርፎች የበላይ ሆነ
#ethiopia | የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄደው የ2026 የፓክስ ሪደርሺፕ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ እውቅናውን ተረክቧል።

አየር መንገዱ ያሸነፈባቸው ዘርፎች፦ ምርጥ የምግብ አገልግሎት
(በአፍሪካ)፣ምርጥ አጠቃላይ የመንገደኞች ተሞክሮ (በአፍሪካ)፣ለሕፃናት የሚቀርብ ምርጥ የአገልግሎት ቁሳቁስ።

የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፤ “ሽልማቱ አየር መንገዱ ለላቀ አገልግሎትና ለኢትዮጵያዊ የእንግዳ ተቀባይነት ጥበብ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው” ብለዋል ያለው ኢትዮ ኤፍ ኤም ነው።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu #aljazeera #etairline #ethiopian #winner #award

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.