"ከሰላምታ ጋር" ምሽት
እንኳን አደረሳችሁ።
አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት!
እባክዎ ሸር በማድረግ ተባበሩን!
51ኛው የባህል ማዕከል የኪነጥበብ ምሽት ረቡዕ ሚያዚያ 7፥2018 ዓ.ም ይካሄዳል።በዕለቱም ተወዳጇና ዝነኛዋ ፀሀፊ ተውኔትና አዘጋጅ መዓዛ ወርቁ የክብር እንግዳችን ሆና በመካከላችን በመገኘት ሙያዊ ልምዷን ታካፍለናለች።
መድረኩን ዳንኤል ወርቅነህ ያጋፍረዋል።
እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድቶ ይጠብቃችኃል።
#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው።

4 months ago