"እንዴት ወጥታ ነው?" ከፋሲካ እርድ ሽሽት ወይስ አዲስ ፋሽን?
ከሰሞኑ የቀንድ ከብቶች የመሬቱ ግርግር አልበቃ ብሏቸው የጣሪያ ላይ ውሎን እያዘወተሩ ነው። ነገሩ "የፋሲካ በዓለ እርድ ሽሽት ይሆን?" የሚያሰኝ ቢሆንም፣ ከብቶቹ ግን ከፍ ብለው መታዘብን የመረጡ ይመስላሉ።
ከዚህ ቀደም የመሬቱ ጠቦት ጣሪያ ላይ ወጥቶ ሲያሸብር የነበረው "አመፀኛው በሬ" ተከታዮች ማፍራቱ መነጋገሪያ ሆኗል።
seledadotio

4 months ago