"ኢራንን በከባድ እርምጃ ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳታለን" - ትራምፕ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን እንደሚያወድሙ ዛቱ።
ፕሬዚዳንቱ "በሚቀጥሉት ሁለት ወይም ሶስት ሳምንታት ዩናይትድስቴትስ በኢራን ላይ ጥቃት ታደርሳለች" ብለዋል።
ትራምፕ በነጩ ቤተመንግሥት በሰጡት መግለጫ "ኢራንን በከባድ እርምጃ ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳታለን" ሲሉ ዝተዋል።
"ዛሬ ላይ በቅርቡ ወታደራዊ ዓላማችንን ለማሳካት በትክክለኛው መንገድ ላይ ነን ብየ መናገር እችላለሁ" ሲሉ ተደምጠዋል።
"አላማችን ቀላል እና ግልጽ ነው" ያሉት ትራምፕ፣ "ኢራን በአካባቢው ሀያል እንዳትሆን ማድረግ ነው" በማለት ገልፀዋል።
ይሁን እንጂ ፕሬዚዳንቱ በትናንትናው እለት "ከተቻለ በሁለት ሳምንት፣ ምናልባት ደግሞ በሶስት ሳምንት ውስጥ ኢራንን ለቀን እንወጣለን" ሲሉ ተናግረው ነበር።
seledadotio

4 months ago