''በቅርቡ የሚገቡ አሉ በስልክ ተወያይተናል'' ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው''
የ13ኛ ዕዝ አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎች በሰላም እንዲገቡ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ሲቀርብ መቆየቱን ተናግረው በቅርቡ የሚገቡ አሉ በስልክ ተወያይተናል ብለዋል።
በተደረገው የሰላም ጥሪ ፍቅሩ ሙሉዬ እና ጓደኞቹ የሰላም ጥሪውን መቀበላቸውን ገልፀው ''የፍቅሩ ተከታዮችም እንደሚመጡ ይጠበቃል ነው ያሉት።
ፍቅሩ እና ጓደኞቹ እንኳን በደህና መጣችሁ በማለት ፍቅሩ በሀገር መከላከያ ውስጥ እንደነበርም አስታውሰዋል።
የአማራ ሕዝብ ከዚህ በኋላ የጦርነት ቀጣና መሆን የለበትም ያሉት አዛዡ ሰላምን እንፍጠር በሚሉ ምክክሮች ተስማምቶ ሰላምን ፍልጎ በመምጣቱ እንኳን ደህና መጣህ ማለት እፈልጋለሁ ብለዋል።
seledadotio

4 months ago