አዝራር ሚዲያ በይፋ ስራ ጀመረ፡፡
በሀገራችን ማህበራዊ ኪነ-ጥበባዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ በተደራጀ መንገድ በዩቲዩብ መስራትን ማዕከል አድርጎ የተቋቋመው አዝራር ሚዲያ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታወቀ።
አዝራር ሚዲያ በውስጡ አዝራር ፖድካስት፣ አዝራር ሪአክሽን፣ አዝራር እንዴት ተሰራ እና አዝራር ዜና የተሰኙ ይዘቶችን ያካተተ ሲሆን በዩቲዩብ ከሚተላለፉት እነኚህ ይዘቶች በተጨማሪ አዝራር የሬዲዮ ፕርግራምን በቅርቡ አየር ላይ ለማዋል በሂደት ላይ ይገኛል።
ከአዝራር ሚዲያ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የአዝራር ፖድካስት መክፈቻ ዛሬ ተለቋል። ይህንን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን የአዝራር ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://youtube.com/azrar...

5 months ago