Logo
FastMereja
🚨 አስቸኳይ የጥቆማ ጥሪ 🚨

​በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ በሚሊኒየም አዳራሽ አቅራቢያ የሚገኘው አዶርሰም ሕንፃ (Adorsom Building) 2ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ቢሮ ተዘርፏል። እነዚህ በምስሉ ላይ የምታዩዋቸው የአድዋን ድል ቀን በድፍረት ንብረት ዘርፈው ተሰውረዋል።

​⚠️ የተዘረፉ ንብረቶች፦
​ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች
​ታብሌቶች (Tablets)p
​ፕሮፌሽናል የፎቶና የቪዲዮ ካሜራዎች
​የተለያዩ የስልክ መሣሪያዎች

​🔍 የሌቦቹ ሁኔታ፦
ሌቦቹ የቢሮውን የደህንነት ካሜራ (Footage) ለማጥፋትና መረጃ ለመሰወር ቢሞክሩም፣ በሌሎች የሕንፃው መቆጣጠሪያ ካሜራዎች ላይ ማንነታቸው በግልጽ ሊታወቅ ችሏል።

​🙏 የዜግነት ግዴታዎን ይወጡ!
እነዚህን ግለሰቦች የምታውቁ፣ ያያችሁ ወይም በተመሳሳይ ሁኔታ ዝርፊያ የተፈጸመባችሁ ወገኖች ጥቆማ በማድረግ እንድትተባበሩ ጥሪ ቀርቧል።

​✅ ለጥቆማው ተገቢው ወሮታ ይከፈላል!

​ጥቆማ ለማድረስ፦
📍 ቦሌ አደይ አበባ ፖሊስ ጣቢያ በአካል በመቅረብ ወይም
📞 በስልክ ቁጥሮች፦ 0988188890 ወይም 0907247454 ይደውሉ።

​የሌቦቹን ፎቶ በማየትና ይህን መረጃ ሼር (Share) በማድረግ ወንጀለኞቹ ለሕግ እንዲቀርቡ ይተባበሩ! ወንጀልን በጋራ እንከላከል!

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.