Logo
FIDEL POST NEWS
በደቡብ ኮሎምቢያ በደረሰ የወታደራዊ አውሮፕላን አደጋ የሟቾች ቁጥር 66 ደረሰ

ትናንት በደረሰው አደጋ ሌሎች በርካታ ሰዎች ደግሞ መጎዳታቸውን የላቲን አሜሪካዊቷ ሀገር የቅርብ ጊዜ መረጃ አመልክቷል።

​እንደ መጀመሪያው መረጃ ከሆነ በአውሮፕላኑ ውስጥ 125 ሰዎች (114 ተጓዦች እና 11 የበረራ ሰራተኞች) የነበሩ ሲሆን፣ አብዛኛዎቹም ወታደሮች ናቸው።

ወታደራዊ ምንጮች ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን እንደገለጹት በአደጋው 58 የጦር ሰራዊት አባላት፣ 6 የአየር ኃይል አባላት እና 2 የፖሊስ መኮንኖች ህይወታቸው አልፏል።
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.