የአራት ልጆች አባት የሆነውን የሞቱማ ተርፋሳን ሕይወት እንታደግ
"ከፈጣሪ በታች የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ያለኝ፤ ላደረጋችሁልኝና ለምታደርጉልኝም ድጋፍ አመሰግናለሁ" — ሞቱማ ተርፋሳ
#ethiopia | ወንድማችን ሞቱማ ተርፋሳ በአሁኑ ወቅት በፅኑ ሕመም ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ሕይወቱን ለማዳንና ወደ ልጆቹ ለመመለስ የሁላችንንም አስቸኳይ እርዳታ ይሻል።
እስካሁን ላደረጋችሁለት ድጋፍና ጸሎት ቤተሰቦቹ ታላቅ ምስጋና እያቀረቡ፣ የቀረውን የሕክምና ወጪ ለመሸፈን አሁንም የወገን ደራሽነትዎን ይጠብቃሉ።
ኢትዮ ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል።
አጠቃላይ የተጠየቀው ገንዘብ፦ 2,800,000 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ) ብር።
አሁን ላይ የሚጎድለው መጠን፦ 1,500,000 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ) ብር።
ሞቱማ የ4 ልጆች አባት ነው። ልጆቹ አባታቸውን ይፈልጉታል። ቃል የገባችሁ ወገኖች፣ ወዳጆችና የሥራ ባልደረቦች፣ ሕክምናው በቶሎ መጀመር ስላለበት ቃላችሁን እንድትፈጽሙና ለወንድማችን ደራሽ እንድትሆኑ በትህትና እንጠይቃለን።
እንዴት መርዳት ይቻላል?
ድጋፍ ማድረግ ባትችሉ እንኳ፣ ይህ መረጃ ድጋፍ ለሚያደርጉ ወገኖች እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ ተባበሩን። እያንዳንዷ የምናደርጋት ጥረት ለሞቱማ ሕይወት መትረፍ ትልቅ ተስፋ ናት።
#getu #ethiopia #healthcare #supportmotuma #helpsavemotuma #የሞቱማተርፋሳንሕይወትእንታደግ #ለወገንደራሽ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

3 months ago