1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በኢትዮጵያና በመላው ዓለም በሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ዛሬ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል
በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄደው የሶላት ሥነ-ሥርዓት ላይ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን፣ የሃይማኖት አባቶችና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ታድመዋል።
ብብዙ የኢትዮጵያ ከተሞችም ተመሳሳይ ሐይማኖታዊ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ይገኛል።
የዘንድሮው በዓል የ30 ቀናት የረመዳን ጾም ተጠናቆ "ለአንድነትና ለሰላም" በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን፣ በዕለቱ ለሀገር ሰላምና ለወገን መረዳዳት ልዩ ዱዓ ተደርጓል።
የእምነቱ አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት፣ ምዕመናን በረመዳን ወር ያሳዩትን የመረዳዳትና የመተሳሰብ እሴት ለዘላቂ ሰላም እንዲያውሉት አሳስበዋል።
ፎቶ: ኢዜአ

5 months ago