ድጋፋ ቀጥሏል !!!
በጋሞ ዞን በደረሰው ድንገተኛ አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን የ150,000 ሺህ ብር(አናያር ትሬዲንግ ,አግሮ ማይን , እሺ ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን) የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ።
የድጋፍ ገንዘብ ርክክቡን ያከናወኑት ኢንስትራክተር ነፃነት ካሳና ልዑካቸው ባስተላለፉት መልዕክትበአደጋው ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸው መጽናናትን ተመኝተዋል።
ኢንስትራክተር ነፃነት ይህ ድጋፍ የመጀመሪያ ዙር መሆኑንና በቀጣይም አጋርነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል።
ድጋፉን የተረከቡት የጋሞ አባቶችና የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ደምሴ አድማሱ በበኩላቸው፤ ተቋማቱ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ላሳየው ወንድማዊ አጋርነትና ላደረጉት ድጋፍ በዞኑ ሕዝብና በመንግሥት ስም ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል ከጉዳቱ ክብደት የተነሳ ሌሎች ወገኖችም እገዛቸውን እንዲቀጥሉ አሳስበዋል ።
የጋሞ ዞን አደጋ ስጋት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር CBE፦ 1000321312865

3 months ago