የተከበሩ ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ለኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብልፅግና ፓርቲን በመወከል ጪሪ ምርጫ ክልል ይወዳደራሉ።
5 months ago