Logo
FastMereja
አደጋው በደረሰበት አከባቢ የሚኖሩ ማህበረሰቦች በማህበራዊ ሚዲያ እየተደረገላቸው ላለው ድጋፍ እና ሽፋን ልባዊ ምስጋናችንን አቅርብልን ብለዋል።

በተጨማሪም ያለው የሚዲያ ሽፋን ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ለተጎጂዎች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረግ ዘንድ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የበኩላችሁን ርብርብ እንድታደርጉ ስል ጥሪዬን አቀርባለሁ።

ድምጻዊ Bujustar ከቦታው

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.