Logo
FastMereja
የአቶ አማን ፍስሃጽዮን አስከሬን አዲስ አበባ ገባ፤ የሽኝት መርሃ ግብር ነገ ይከናወናል
#fastmereja I የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት የአቶ አማን ፍስሃጽዮን አስከሬን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል።

በአየር ማረፊያው ለታዋቂው የሜዲያ ሰው የክብር አቀባበል የተደረገ ሲሆን፣ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና የስራ ባልደረቦቻቸው በተገኙበት በታላቅ ስነ-ስርዓት ታጅበው ሳር ቤት አካባቢ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው አምርተዋል።

የነገው የሽኝት መርሃ ግብር
ለአቶ አማን ፍስሃጽዮን የሚደረገው የስንብት መርሃ ግብር ነገ የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ አድዋ ሙዚየም እንደሚከናወን ታውቋል።

• ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት፦ አስከሬኑ ከመኖሪያ ቤታቸው ተነስቶ ወደ አድዋ ሙዚየም ጉዞ ይደረጋል።
• ቦታ፦ አድዋ ሙዚየም (የመጨረሻ የሽኝት መርሃ ግብር)።

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.