Logo
Getu Temesgen
🕯️ የአቶ አማን ፍሰሃፂዮን የክብር ሽኝት እና የሥንብት መርሃ ግብር 🕯️
#ethiopia | ​የአቶ አማን ፍሰሃፂዮን አስከሬን አቀባበል፣ የክብር ስንብት እና የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ፤ የቀብር ስነ-ስርዓቱን አስመልክቶ የሚከተለውን መርሃ ግብር አውጥቷል።

​📅 የሥንብት ቀን፦ ሐሙስ የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም.
📍 የስንብት ቦታ፦ አድዋ ሙዚየም

​የመውጫ ሰዓታት ዝርዝር፦

​🕒 3፡00 ሰዓት፦
ጉዞ ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ አድዋ ሙዚየም ይጀመራል።

​🕒 5፡00 ሰዓት፦
ለአጭር የሥንብት መርሃ ግብር አስከሬኑ አድዋ ሙዚየም ይደርሳል።

​🕒 8፡00 ሰዓት፦
አስከሬኑ ከሙዚየሙ ወደ መጨረሻ ማረፊያው ጉዞ ይጀምራል።

​🕒 9፡00 ሰዓት፦
በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር የግብዓተ መሬት ስነ-ስርዓት ይፈጸማል።

​የአቶ አማን ፍሰሃፂዮን የክብር ሽኝት ከላይ በተገለጸው መሠረት የሚፈጸም መሆኑን ከባለቤቱ፣ ከልጆቹ፣ ከቤተሰቦቻቸው እና ከቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴው የተላለፈ መልዕክት ነው።

​ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።

​#amanfisehatsion #ethiopia #addisababa #adwamuseum #remembrance #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.