ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የጫካ ቡና አዲስ እየከፈተ ላለው ቅርንጫፍ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1.ማርኬቲንግ ማኔጀር/ Marketing Manager
ፆታ:- ሴት/ወንድ
የስራልምድ:- አራት አመትና ከዚያ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲነግ ማኔጅመንት እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ በድግሪ የተመረቀ/ች
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 01
በቋሚነት
2.ሬስቶራንት ተቆጣጣሪ/ Restaurant Supervisor
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 4, በዲፕሎማ ወይም በድግሪ ሆቴል ማኔጅመንት/ሆቴል ኦፕሬሽን እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 4
በቋሚነት
3.ፀሀፊ/Secretary
ፆታ: - ሴት
የስራልምድ: - ሁለት አመትና ከዚያ በላይ
የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 4, በዲፕሎማ ወይም በድግሪ ሴክሬታሪያል ሳይንስ እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ የተማረች
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 01
ኦፊስ ሀወር
በቋሚነት
4.ሱ-ሸፍ / Sue chef
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ፊልድ የሰራ/ች
የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ በሆቴል ኪችን ኦፕሬሽን፣ ኩሊነሪ አርት እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ የተማረ/ች
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: -3
የስራቦታ: ቦሌ አየርመንገድ
በቋሚነት
5.ምግብና መጠጥ ቁጥጥር /Food and Beverage cost controller
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ በአካውንቲንግ፣ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር፣ በሆቴል ማኔጅመንት/ሆቴል ኦፕሬሽን እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 2
ኦፊስ ሀወር
በቋሚነት
6.ምግብ ዝግጅት / Cook
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ 10+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
በቋሚነት.
7.ባሬስታ/ Bariesta
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ 10+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
በቋሚነት
8.መስተንግዶ /Waitress or Waiter
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ 12ተኛ ከዚያበላይ የጨረሰ/ች
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 4
በቋሚነት
9.ትኬተር/Ticketer
ፆታ: - ሴት
የስራልምድ: - 0 አመት ከዚያ በላይ
የትምህርት ደረጃ፡ 10+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
በቋሚነት
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሰራተኞች ከታች በተዘረዘሩት አድራሻወች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን
-22 ችችኒያ አካባቢ በሚገኘው ጫካ ቡና ዋና ቢሮ ዶክመንት ኮፒ አድርጎ በአካል በመገኘት
-በቴሌግራም: 09-00- 47-33-29
-ኢሜል: chakacoffeehrgmail.com
ለበለጠ መረጃ:-☎️09-00-47-33-29
__
የጫካ ቡና ኀ.የተ.የግ.ማህበር
አዲስ አበባ

4 months ago