Logo
Getu Temesgen
👑 የዓለም አቀፍ የመስማት የተሳናቸው የቁንጅና ውድድር አሸናፊዎች ታወቁ

​በፊሊፒንስ ሲካሄድ የቆየው የ2026 Miss & Mister Deaf International ውድድር ፍፃሜ አግኝቷል።

​የኢትዮጵያ ተሳትፎ:
ሀገራችንን የወከለችው ሀብታሟ ግርማ (ሪታ) ድንቅ ብቃቷን በማሳየት የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆናለች።

​የዘንድሮ አሸናፊዎች:
👸 ሴቶች (Miss):
​Ariadna Liubimova (ሩሲያ)
​Jealie Lozano (ፊሊፒንስ)
​Kayleigh Kotze (ደቡብ አፍሪካ)

​🤴 ወንዶች (Mister):
​Faeem Karodia (ደቡብ አፍሪካ)
​Withaya Yangam (ታይላንድ)

​ሪታ ስላኮራሽን እናመሰግናለን! 🇪🇹

​#missdeaf #ethiopia #results #philippines #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.