7 days ago
ፊሊፒንስ : በመሬት መንቀጥቀጥ የ 32 ሰዎች ሕይወት አለፈ
#ethiopia | በደቡባዊ ፊሊፒንስ ሚንዳናኦ ደሴት አቅራቢያ ያጋጠመ እና በሬክተር ስኬል 7.8 መለኪያ የተመዘገበ ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ32 ሰዎችን ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧል።
የአገሪቱ ይፋዊ መግለጫዎች እንደሚያመለክቱት ከሟቾቹ በተጨማሪ ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ላይ የተለያዩ የአካል ጉዳቶች ደርሰዋል።
ይህ አውዳሚ የተፈጥሮ አደጋ መጀመሪያ ላይ በፊሊፒንስ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ጃፓን እና አውስትራሊያ የባሕር ሞገድ ወይም የሱናሚ ሥጋት አሳድሮ የነበረ ቢሆንም፣ የተሰጡት የቅድመ ማስጠንቀቂያዎች ብዙም ሳይቆዩ ተነስተዋል።
አደጋው በመኖሪያ አካባቢዎች ላይ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት እና የሕንፃዎች መደርመስ ምክንያት በተለይም በሳራንጋኒ እና በጄኔራል ሳንቶስ ክልሎች ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሷል።
እስከ አሁን ድረስ የሃያ ሰዎች ደብዛ የጠፋ ሲሆን፣ ወደ አሥር ሺሕ የሚጠጉ ነዋሪዎች ደግሞ ደህንነታቸው ወደተጠበቀ ስፍራ ለመሸሽ ከቀያቸው ለመፈናቀል መገደዳቸው ታውቋል።
የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ፈርዲናንድ ማርኮስ ጁኒየር የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የአደጋውን ጉዳት ለመቀነስ እና ድጋፍ ለማቅረብ በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል።
እንደ ቢቢሲ ዘገባ ከሆነ በአካባቢው የሚገኙ የትምህርት ተቋማትም ለጊዜው ተዘግተው እንዲቆዩ ትዕዛዝ ተላልፏል።
#digitalhagerie #earthquake #philippines #naturaldisaster #asianews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

3 months ago
ፊሊፒንስ ያለኝ የነዳጅ ክምችት ለ45 ቀናት ብቻ የሚሆን ነው አለች
#ethiopia | በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣው ግጭት በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን ተከትሎ፣ ፊሊፒንስ ከባድ የኃይል አቅርቦት ችግር ውስጥ መውደቋን አስታወቀች። የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፈርዲናንድ ማርቆስ ሀገሪቱ የገጠማትን ስጋት ለመቆጣጠር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።
የፊሊፒንስ ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ሻሮን ጋሪ እንደገለጹት፣ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የሚገኘው የነዳጅ ክምችት ለ45 ቀናት ብቻ የሚሆን ነው።
ፕሬዚዳንት ማርቆስ በነዳጅ አቅርቦት ላይ "የማይቀር አደጋ ገጥሞናል" ሲሉ ሁኔታው አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል።
መንግስት በነዳጅ፣ በምግብ እና በህክምና አቅርቦቶች ላይ ጥብቅ ክትትል የሚያደርግ ልዩ ኮሚቴ አቋቁሟል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መንግስት የተጠናከረ እርምጃዎችን በመውሰድ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማረጋጋት እንደሚያግዘው ፕሬዚዳንቱ አስረድተዋል።
ይህ የፊሊፒንስ ውሳኔ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው አለመረጋጋት በሩቅ ምስራቅ ሀገራት ኢኮኖሚ ላይ እያሳደረ ያለውን ጫና ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #philippines #energycrisis #fuelshortage #ferdinandmarcos #globaleconomy #middleeastconflict #emergencydeclaration

4 months ago
👑 የዓለም አቀፍ የመስማት የተሳናቸው የቁንጅና ውድድር አሸናፊዎች ታወቁ
በፊሊፒንስ ሲካሄድ የቆየው የ2026 Miss & Mister Deaf International ውድድር ፍፃሜ አግኝቷል።
የኢትዮጵያ ተሳትፎ:
ሀገራችንን የወከለችው ሀብታሟ ግርማ (ሪታ) ድንቅ ብቃቷን በማሳየት የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆናለች።
የዘንድሮ አሸናፊዎች:
👸 ሴቶች (Miss):
Ariadna Liubimova (ሩሲያ)
Jealie Lozano (ፊሊፒንስ)
Kayleigh Kotze (ደቡብ አፍሪካ)
🤴 ወንዶች (Mister):
Faeem Karodia (ደቡብ አፍሪካ)
Withaya Yangam (ታይላንድ)
ሪታ ስላኮራሽን እናመሰግናለን! 🇪🇹
#missdeaf #ethiopia #results #philippines #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments