Logo
Getu Temesgen
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
#ethiopia | ዛሬ ጥር 28 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በሸገር አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች :-

👉ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:300 በሰሚት የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በአየር መንገድ፣ በካራ ከብት ተራ፣ በጥሩ መናፈሻ፣ በአባዶ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፤

👉ከጠዋቱ 2:30 እስከ 10:00 በዳውንት ታውን ሆቴል፣ በአውራሪስ ሆቴል፣ በአዲሱ ስታዲየም፣ በካልዲስ ቡና፣ በመድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን፤

👉ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀትር 6:00 በአክሱም ሆቴል፣ በኡራኤል፣ በባንቢስ ድልድይ፣ በኦሎምፒያ፣ በዴሉክስ ፈርኒቸር፣ በአድማስ ኮሌጅ፣ አስቴር ቡና አካባቢ፤

👉ከጠዋቱ 2:00 እስከ 7:00 በጎፋ ገብርኤል በቀበሌ 43፣ በአልማዝዬ ሜዳ፣ በሶፍያ ሞል፣ በቄራ በረት፣ በጎፋ ፖሊስ ጣቢያና አካባቢው፣

👉ከጠዋቱ 2:00 እስከ 8:00 በገነት ሆቴል፣ በአይናለም በዜ ሕንጻ፣

👉ከረፋዱ 3:00 እስከ 9:30 በአድዋ አደባባይ፣ በባልደራስ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በአቧሬ፣ በቤለር፣ በሳንፎርድ ት/ቤት፤

👉ከረፋዱ 3:00 እስከ ቀኑ 9:00 በድሬ ከአስፋልት በላይ፣ በገፈርሳ ውሀ ግድብ እና አካባቢው፣ በሲሊ፣ በከረላ፣ መናገሻ፤

👉ከረፋዱ 3:30 እስከ ቀትር 7:30 በአምባሳደር አካባቢ፣ በሸራተን፣ በውጭ ጉዳይ፣ በታችኛው ቤ/መንግሥት፣ በባሻወልዴ የጋራ መኖሪያ ቤት፣ በቱሪስት ጀርባ የጋራ መኖሪያ ቤት የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

በመሆኑም እላይ በተጠቀሱት ቦታዎች የምትገኙ ነዋሪዎች የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ በትግዕስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞች የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ በትግዕስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

(የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.