Logo
SeledaPost
በጀሞ ኮንዶሚኒየም የእሳት አደጋ ተከሰተ

በአሁኑ ሰዓት በጀሞ 2 የኮንዶሚኒየም ላይ የቃጠሎ አደጋ መከሰቱን ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ።

አደጋው በደረሰበት በዚህ ወቅት የአደጋ መከላከል ቡድኖች በስፍራው አለመድረሳቸው የታወቀ ሲሆን፣ ነዋሪዎች እሳቱ እየተባባሰ በመምጣቱ ከፍተኛ ስጋት ላይ ይገኛሉ።

• ለአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል፦ አደጋው የሰዎችን ህይወትና ንብረት ሳይቀጥፍ በአስቸኳይ በስፍራው ደርሳችሁ ቁጥጥር እንድታደርጉ ጥሪ እናስተላልፋለን።

• ለአካባቢው ነዋሪዎች፦ እሳቱ በንፋስና በሌሎች ምክንያቶች እንዳይስፋፋ ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.