ወቅታዊ መረጃ፦ በታይላንድ በህክማና ላይ የሚገኘው ማስተር አቢነት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገብቷል—ሁላችንም በጸሎት እናስበው!
ታዋቂውና በብዙዎች ዘንድ የሚወደደው ማስተር አቢነት፣ ለረጅም ጊዜ ሲከታተለው የነበረውን የሕክምና ሂደት ለማጠናቀቅ በአሁኑ ሰዓት ወደ ቀዶ ጥገና (Surgery) ክፍል መግባቱ ታውቋል።
ማስተር አቢነት ወደ ሕክምና ክፍሉ ከመግባቱ በፊት ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ባስተላለፈው መልዕክት፦
"በሁሉም መልካም ነገር ከጎኔ ቆማችሁ ለደገፋችሁኝ ኢትዮጵያውያንና ለታላቅ የደግነት ልብ ባለቤቶች ሁሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው።
የጭንቅ ቀን ወዳጆቼ ሁላችሁም ከሕክምናዬ በሰላም እንደተመለስኩ በታላቅ ምስጋና እንደምንገናኝ እምነቴ ሙሉ ነው።" በማለት ልባዊ ምስጋናውን አቅርቧል።
ማስተር አቢነት አሁንም ጸሎታችን እንዳይለየው በትህትና ጠይቋል። ይህ የደግነት እና የጥንካሬ ተምሳሌት የሆነ ወንድማችን፣ የጀመረው የሕክምና ጉዞ በስኬት ተጠናቆ፣ በጤና ተመልሶ እንድናየው ሁላችሁም በያላችሁበት በጸሎት እንድታስቡት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ፈጣሪ ሆይ! ማስተር አቢነትን በሰላም ለጤናው አብቃው!
ብርታቱንና ሙሉ ጤንነቱን ይስጥህ፤ በቅርቡ በታላቅ ደስታ እንደምንገናኝ ተስፋ እናደርጋለን።
seledadotio

5 months ago