Logo
Getu Temesgen
11 የኮንስትራክሽን ግብአት ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ!

* ​"ያለ ደረሰኝ የሚደረግ ግብይት በህግ ያስጠይቃል!"
#ethiopia | ​የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት ባካሄደው ድንገተኛ የኦፕሬሽን ስራ፤ ደረሰኝ ሳይቆርጡ ግብይት ሲፈጽሙ እጅ ከፍንጅ የተገኙ 11 የኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋዮች እና ሰራተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ገለጸ።

​የኦፕሬሽኑ ዝርዝር፡-
📅 ጊዜ፡ አርብ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 ቦታ፡ መርካቶ እና ሌሎች የከተማዋ አካባቢዎች
🏗 ዘርፍ፡ የኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ድርጅቶች

​ቢሮው እንዳስታወቀው፤ 10 የንግድ ድርጅቶች ህጋዊ የደረሰኝ አጠቃቀም ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው፤ 11 የንግድ ስራ ባለቤቶች እና ሰራተኞች ተጠርጥረው ለህግ እንዲቀርቡ ተደርጓል።

​#addisababa #revenuesbureau #taxlaw #construction #mercato #businessnews #reportcorruption

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.