Logo
Getu Temesgen
🏰 "ጎንደር ሁሌም ታምራለች -- በጥር ደግሞ ትሞሸራለች!"

​ደረሰ!
#ethiopia | ለጥምቀት ወደ ጎንደር ለምትመጡ እና በከተማዋ ለምትገኙ የጥበብ ወዳጆች ልዩ የምሽት ጥሪ!

​"እናት ዓለም ጎንደር -- ጥርን ካንቺ ልደር!" በሚል ርዕስ፤ ተወዳጁ ግጥም ከመሰንቆ ቅኝት ጋር ተዋህዶ የሚቀርብበት ልዩ መርሐግብር ተዘጋጅቷል።

​ታሪክ፣ ጥበብ እና ባህል በውቢቷ ጎንደር ሰማይ ስር ይተሳሰረሉ።

​📅 ቀን፡ ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም
⌚ ሰዓት፡ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፡ በታላቁ ቴዎድሮስ አደባባይ

​ኑ! ጥርን በጎንደር በልዩ ድምቀት እናሳልፍ!

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

​#gondar #tir #timket #poetry #masinko #ethiopianculture #tewodrossquare #art

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.