Logo
FIDEL POST NEWS
⚽️ የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ ! 🏆

​በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2025/26) አሁን ወደ ወሳኙ ምዕራፍ ተሸጋግሯል።

የዋንጫ ተፎካካሪ ሆነው የቀሩት ስምንት ብሔራዊ ቡድኖች ዛሬ እና ነገ በሚደረጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ግጥሚያቸውን ያደርጋሉ።

​📅 የዛሬ (አርብ) ጨዋታዎች፦

​🇸🇳 ሴኔጋል ከ ማሊ 🇲🇱
⏰ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት
🏟 በታንጂየር ስታዲየም

​🇲🇦 ሞሮኮ ከ ካሜሩን 🇨🇲
⏰ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት
🏟 በራባት ስታዲየም

​📍 የግማሽ ፍፃሜ ድልድል መረጃ፦

​የማሊ እና ሴኔጋል አሸናፊ፤ ነገ ከሚደረገው የግብፅ እና አይቮሪ ኮስት አሸናፊ ጋር ጥር 6 ቀን በታንጂየር ይገናኛሉ።

​የካሜሩን እና ሞሮኮ አሸናፊ፤ ነገ ከሚደረገው የአልጄሪያ እና ናይጄሪያ አሸናፊ ጋር ጥር 6 ቀን በራባት ይጫወታሉ።

​📅 የነገ (ቅዳሜ) ጨዋታዎች፦
​አልጄሪያ 🆚 ናይጄሪያ (1:00 ሰዓት)
​ግብፅ 🆚 አይቮሪ ኮስት (4:00 ሰዓት)

​ዋንጫው የት ሃገር ይሄድ ይሆን?
7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.