Logo
FIDEL POST NEWS
ኮትዲቫር ቡርኪና ፋሶን 3 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜ ገባች

​በማንቸስተር ዩናይትዱ በአማድ እና በያን ዲዮማንዴ ግሩም ጎሎች አማካኝነትም የመጀመሪያውን አጋማሽ ኮትዲቫር 2 ለ 0 አጠናቃለች።

​በሁለተኛው አጋማሽ ተቀያሪ ሆኖ የገባው ባዙማና ቱሬ በመልሶ ማጥቃት መላውን ሜዳ እየሮጠ በመሄድ ድንቅ ጎል አስቆጥሮ ውጤቱን 3 ለ 0 አድርጎታል።

በሞሮኮ እየተካሄደ ባለው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ​ኮትዲቫር በሩብ ፍፃሜው ቅዳሜ ዕለት ከግብፅ ጋር ትጋጠማለች።
7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.