Logo
Getu Temesgen
🎄 እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎄

​እንደ ኬካችን ለጣፈጡት ውድ ደንበኞቻችን! 🎂
#ethiopia | ​የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በውቢቷ አዳማ ከተማ፤ በአይነታቸው ውብ፣ በጣዕማቸው ልዩ እና ልብን የሚሰርቁ ምርጥ የኬክ ምርቶቻችንን አቅርበን እየጠበቅንዎ ነው።

​ከአዲስ አበባም ሆነ ከሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚመጡ ደንበኞቻችን የመሰከሩለት፣ የአዳማ ከተማ ኩራት የሆነው ኬካችን፤ የቤተሰብዎ የደስታ ምንጭ እንደሚሆን እንተማመናለን።

​በአራቱም ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው በዓሉን ያጣፍጡ!

​📍 አድራሻዎቻችን (አዳማ)፦
1️⃣ ፍራንኮ፥ ከኖክ ማደያ አጠገብ
2️⃣ ገንደሃራ፥ ባጃጅ መጨረሻ
3️⃣ 04 ቀበሌ፥ ፊት ለፊት
4️⃣ የድሮ መናሀሪያ፥ በመኪና መውጫ ላይ
​ገበያ ብቻ አይደለም፤ ፍቅርም እንሰጣለን! ለማንኛውም ጥያቄ እና ትዕዛዝ ይደውሉልን፦

​📞 +251968558515
📞 +251912248246

​መልካም የገና በዓል! ✨

​#adama #cake #merrychristmas #genna #holidayvibes #ethiopia

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.