Logo
FIDEL POST NEWS
በአፍሪካ ዋንጫ ታሪክ ሱዳን አንድም ጎል ሳታገባ ከምድብ ጨዋታ ወደ ጥሎ ማለፍ (Round of 16) ያለፈች የመጀመሪያዋ ቡድን ሆናለች!

በሞሮኮ እየተካሄ ባለው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ አምስት ላይ ባደረገችው ጨዋታዎች በአልጀሪያ 3 ለ 0 በቡርኪና ፋሶ 2 ለ 0 የተሸነፈች ሲሆን ኢኮቶሪያል ጊኒ አማካኝ ተጫዋች ሳኡል ኮኮ በራሱ ላይ ባገባው ጎል ሱዳኖች አሸንፈው ወጥተዋል።

ሱዳን በጥሎ ማለፉ ሰኔጋልን የምትገጥም ሲሆን ጨዋታውም የፊታችን ቅዳሜ ምሽት አንድ ሰአት ላይ ይካሄዳል።
7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.