Logo
Getu Temesgen

ኡራጓይ በተርብ ተወረረች
#ethiopia | ተርቦቹ ምንም ዓይነት ጉዳት የማያደርሱና እንዲያውም ጠቃሚ መሆናቸውን የሥነ-ምህዳር ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል። ይህም የሆነው በአፍሪካ በስፋት የሚታየውን የዴንጊ ትኩሳት ተሸካሚ የሆነውን የኤዴስ ኤጂፕቲ ትንኝ እጮችን አድነው ስለሚመገቡ ነው። #spuntik
8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.