Logo
Getu Temesgen
የመድፈኞቹ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
#ethiopia | ፕርሚየር ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው አርሰናል የወርሀ ኅዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋች አራት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

⏩ ዴክላን ራይስ

⏩ ኤቤሪክ ኢዜ

⏩ ጁሪየን ቲምበር እና

⏩ ትሮሳርድ የኅዳር ወር የአርሰናል ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
#ts #sport #gtmc

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.