Logo
FastMereja
ዝነኛው የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅ ሰይፉ ፋንታሁን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ለማክበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው ሪፖርተር ጋዜጣ ቢሮ በድንገት በመገኘት ለሪፖርተር መስራችና ባለቤት አቶ አማረ አረጋዊ የእንኳን አደረሰዎ መልካም ምኞቱን ገልጿል።

በኢትዮጵያ የመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ስመ ጥር የሆነው ሰይፉ ፋንታሁን ፣ ወደዚህ ከፍታ ከመድረሱ በፊት አቶ አማረ አረጋዊ ላደረጉለት ድጋፍም ልባዊ ምስጋናውን አቅርቧል።

Via: ሪፖርተር

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.