በሆድ የሚደረግ የአደንዛዥ እፅ ዝውውር ለግንዛቤ የቀረበ
በሆድ ውስጥ ተውጦ የሚደረግ የአደንዛዥ እፅ ዝውውር እንቅስቃሴ ትልቅ የሚባሉት የUSA Europ ሀገራት ያላቸው የx-ray መመሪያ ራሱ እፁን መለየት አይችልም::
እንዲህ አይነት ጉዳዮች የሚታወቀው ተጏዡ በሚያደርገው ያልታግባ ባህሪይ መንደገጥ መቁነጥነጥ መፍራት መንቀጥቀጥ ምልክቶች
[ወንጀል የሚሰራ ሰው የተረጋጋ ባህሪይ የለውም] መሰረት ነው
በአየር መንገድ ደህነቶች visual inspection ወይም በinfrared termal camera ወይም በፍርሃት ድንጋጤ ይህንን ህፅ በያዘው ተጏዥ የሰውነት ሙቀት ልኬት ከሌላው ተጏዥ በልጦ ከታየ ነው ይሄንን ደግሞ የሚከታተል የአየርመንገዱ team አለ
አደንዛዥ እፅ አነፍናፊ ውሾች hand swap test kit በሚደረግ ምርመራ ብቻ ነው የሚያገኙት
ከላይ ካሉት በአንዱ የተጠረጠረ ተጏዥ የቃል ምርመራ ተደርጎ ሁኔታው ፍንጭ ከሰጠ የሄደበት የመጣበት ሀገር በአደንዛዥ እፅ ዝውውር list ውስጥ ካላ የውስጥ አካላትን በሚያሳይ x-ray በህክምና ባለሙያ ብቻ ነው ምርመራው የሚደረገው
የትኛውም የአየር መንገድ ያለው መመርመሪያ ተቀጣጣይ ብረት የሚፈነዳ ስለት መሳሪያ እና የትኛውም ፈሳሽ ነገር ሰውን የአየር መንገድን ሴፍቲ በቀጥታ የሚነኩ ተብለው የሚታሰቡትን ብቻ ነው የሚመረምረው እና የሚያሳየው::
አንዳንዴ ከኛ እልፎ ሌላ ሀገር ከተያዘ የኛ aviation security ደካማ ሆኖ አይደለም::
በሆድ የሚደረግ የአደንዛዥ እፅ ዝውውር ለ4 ሰዓት ብቻ ነው የሚቆየው ሄድ ውስጥ ባለው የጨጋራ አሲድ ጥቅልሉ ፈንድቶ ለሞት ይዳርጋል እናም እጅግ አደገኛው የዝውውር መንገድ ነው
Via Tewodros S. Girma

8 months ago