Logo
Getu Temesgen
የኩራት ቀን ለኢትዮጵያ!
#ethiopia | ግዙፉ የህንድ አስተር ሆስፒታሎች (Aster Hospitals india) የመረጃ ማእከል በአዲስ አበባ በይፋ ተከፈተ፡፡

ህሙማን እና ቤተሰቦቻቸው ዘመናዊ እና አስተማማኝ የጤና መረጃዎችን የሚያገኙበት ማእከል ነው፡፡

በዓለማችን አንቱታን ያተረፉ ስፔሻሊሰት ሃኪሞችን ለማግኘት ማእከላችን ሁኔታዎችን ያመቻቻል፡፡

ግባችን ቀላል ነው!

ማንኛውም አይነት የጤና ችግር ሲገጥምዎ ሊጨነቁ አይገባም፡፡ የመረጃ ማእከላችን በእያንዳንዱ እርምጃ ይመራዎታል፤ ከግዙፉ አስተር ሆስፒታሎች (Aster Hospitals india)
ጋር ያገናኝዎታል፤ ይደግፍዎታል፡፡

በአስተር ሆስፒታል (Aster Hospitals india)

ዓለም አቀፍ ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ያገኛሉ፡፡ የአስተር ልህቀት ማእከላት

በልብ ህክምና

በኦርቶፔዲክስ

በካንሰር ወይም ኦንኮሎጂ

በነርቭ ህክምና

በማህፀን እና ፅንስ ጤና

በህፃናት እና ጨቅላ ህፃናት ጤና

በዩሮሎጂ እና ኔፍሮሎጂ

በንቅለ ተከላ

በክሪቲካል ኬር እንድሁም ድንገተኛ እና አስቸኳይ እንክብካቤ ስፔሻሊቲዎችን በቴክኖሎጂ ተደግፎ ለማቅረብ ዝግጁ ነው፡፡

ለስፖርት ህክምና ላይ ትኩረት እንሰጣለን!!

👉አድራሻችን ጋዜቦ አደባባይ ከደንበል ጀርባ ኤንኬ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ይምጡ ይደውሉልን 0906 91 9193
አስተር ሆስፒታል (Aster Hospitals india) የመረጃ ማእከል

ጤናዎ ትኩረታችን ነው!

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.