Logo
Getu Temesgen
🇪🇹 በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ያተኮረው "ስለ እናት ምድር" ፊልም በዕይታ ጥበባት ውጤቶች ዘርፍ ሽልማት አሸነፈ
#ethiopia | መከላከያ ሠራዊት በሰሜኑ ጦርነት የሀገር ሉዓላዊነትን ለመጠበቅ የከፈለውን ዋጋ የሚያሳየው ፊልም፤ በናይጄሪያ ሌጎስ በተካሄደው 21ኛው የአፍሪካ የፊልም አካዳሚ ሽልማት የ "ቪዢዋል ኢፌክት" ዘርፍ ተሸላሚ ሆኗል፡፡

ሽልማቱን የፊልሙ ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ ተሾመ ተረክቧል።
#spuntik

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.