Logo
FIDEL POST NEWS
የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ለምን የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደጣሰ እንዲያስረዳ ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጠ

#ethiopia : የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እየተጠቀመባቸው ያሉ ቢሮዎችን በሚመለከት የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በኃይል (በጉልበት) አስወጥቶ ለራሱ መጠቀሚያ እንዳያደርግ ፍርድ ቤት ዕግድ ጥሎ ቀጠሮ የሰጠ ቢሆንም፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ግን በኃይል ሰብሮ በመግባት ያደረገው የመንጠቅ ሒደት አግባብ አለመሆኑን፣ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቂርቆስ ምድብ አንደኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ቀርቦ እንዲያስረዳ ዛሬ ኅዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ጥብቅ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡
ፍርድ ቤቱ ኅዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያቀረበውን አቤቱታ መርምሮ፣...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter....
9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.