Logo
Getu Temesgen
🇪🇬 ግብፅ አዲስ የጋዝ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች
#ethiopia | የአገሪቱ የነዳጅና ማዕድን ሃብት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ይህ ግኝት የአገሪቱን ክምችት በ15 ቢሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ጋዝ ከፍ ያደርገዋል።

በምዕራባዊ በረሃ በሚገኘው ‘ስፓል’ 15-31 ጉድጓድ ቁፋሮን የሚያስተዳድረው በድር ኤል ዲን ፔትሮሊየም ኩባንያ፣ በቀን በአማካይ 16 ሚሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ጋዝ እና 750 በርሜል ምርት እንደሚኖረው ይጠብቃል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
#spuntik

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.