Logo
FastMereja
የRIDE Lottery ሽልማት ለባለዕድለኞች ወጣ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበርው የራይድ ሎተሪ ሽልማት ዛሬ በመጀመሪያው ዙር አስር ዕድለኞች የዘመናዊ ስልክ ቀፎዎችን አሸንፈዋል፡፡

የመጀመሪያው ዙር ዕድሎኞች ከታች የተዘረዘሩትን የዕድል ቁጥሮች በመመልከት ይችላሉ፡፡

1ኛ - XVKRFQTQL8
2ኛ - DI1BOOHYTJ
3ኛ - BJPAG88EKK

4ኛ - E71QX27T6K

5ኛ - AAQVTPCEU5

6ኛ - JD8GUWEQ31

7ኛ - C2K641BJLN

8ኛ - 7LUFFF874J

9ኛ - 4B98ALWWN6

10ኛ - OOKRRW0363

በቀጣይም ለአራት ተከታታይ ሳምንታት ሌሎች ታላላቅ ሽልማቶችን ለባለዕድለኞች ለማስረከብ በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
የዱባይ ደርሶ መልስ ቲኬት፣ ነፃ የራይድ ጉዞዎች፣ አዲስ ብራንድ ኤሌክትሪክ መኪናና በመሃል አራት ኪሎ የተንጣለለ ዘመናዊ ቤት ለባለ ዕድለኞች የሚበረከቱ ይሆናል፡፡

መልካም ዕድል!

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.