የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ 60 ዓመታት የማገልገል
አቅም ባለው ዘመናዊው ቴከኖሎጂ እንደሚገነባ ተገለፀ
#ethiopia | የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ፣ 60 ዓመታት የማገልገል አቅም ባለው ዘመናዊው ቪ.ቪ.ኢ.አር 1200 ቴከኖሎጂ እንደሚገነባ ተገለፀ፡፡
"በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈረመው የድርጊት መርሃ-ግብር፣ ይህ ዘመናዊና ደህንነቱ የተጠበቀውን VVER-1200 ቴክኖሎጂ መሠረት ያደረገ የኃይል ማመንጫ ግንባታን ያመለክታል" ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭገኒ ተርኪን ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
የVVER-1200 ቴከኖሎጂ ልዩ መለያዎች፦
✅በሮሳቶም የበለፀገ ሩሲያ ሠራሽ ቴክኖሎጂ ነው፡፡
✅የቴክኖሎጂ ክፍሎቹ ለ60 ዓመታት ማገልገል ይችላሉ፡፡
✅በግምት 1,200 ሜጋ ዋት አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል።
✅ከቀደምት ቴክኖሎጂ ውጤቶች ጋር ሲነጻጸር ወደ 36% የሚጠጋ የተሻሻለ ቅልጥፍና አለው።
Sputnik-

10 months ago