እመጓ ዑራኤል
መብራት ይፈልጋል!
=============
በመንዝ ማማ ምድር የሚገኘው ጥንታዊው እና ታሪካዊው ገዳም እመ እጓል ዑራኤል ቅዱሱ ጽዋዕ የተሠወረበት ቅዱስ ሥፍራ ነው። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ አርብ ያፈሰሰውን ደም ቅዱስ ዑራኤል በጽዋው ተቀብሎ በዓለም ረጭቶታል። ያ ቅዱስ ደሙ የነጠበበት ቦታ ሁሉ ዛሬም ድረስ ሕንፃ ቤተክርስቲያን እየተሠራበት ይገኛል።
ዋናው ጥያቄ ደሙ የተረጨበት ቅዱሱ ጽዋዕ
የት ነው? የሚለው ነው። መልሱም እመ እጓል ዑራኤል ቆጵሮስ ተራራ ላይ ነው። በዚኽም ብዙዎቹ ሥፍራውን ረግጠው ተባርከዋል። ጸበሉን ጠጥተው ከሕመማቸው ተፈውሰዋል። የጥያቄያቸው እንቆቅልሽ ተፈቷል።
ይኽ ገዳም ግን በሚያሳዝን ኹኔታ መብራት የለውም። የብርሃን መልአክ የኾነው የቅዱስ ዑራኤል ገዳም መብራት አጥቶ በጨለማ መዋጡ ያንገበገባቸው የገዳሙ አገልጋዮች እና ምእመናን ታዲያ ይኽንን የገቢ ማሰባሰብ መርሐግብር አዘጋጅቷል።
መርሐግብሩም ጥቅምት 14 እና 15/2018 ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ ከዚኽ በታች በተጠቀሱት ሚዲያዎች በቀጥታ ሥርጭት ይተላለፋል። እርስዎም በሚከተሉት ስልኮች እየደወላችኹ ሃሎ በሉን፤ እጃችኹንም ዘርጉ።
Commercial Bank account
1000588238273
Y/Emegua D/M/K/ urael Yek /A/D/GE
Abysinia Bank account
237524977
Emegua Urael Betekirstiyan Yemebrat Gebi Asebasabi
Cashapp
404-447-0452
$Abrhamsisay
Zelle
470-925-3231
Beza Negussie
ስልኮች
+251912105155
+251919151212
+251948064615
+251933038334
+251919712863

10 months ago