አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን
#ethiopia | ታሪክን ወደኋላ ሄዶ በጥልቀት ይመረምራል። ባህልን እና በህዝቦች መካከል ያለውን ትስስር በሚገባ ይዳስሳል።
ለእያንዳንዱ ጉዳይ ከሀገር ውስጥ የጉዳዩን ባለቤቶች ፣ከውጭ በዘርፉ ምርምር ያደረጉ ምሁራንን ሀሳብ በማመሳከር ደርዝ ያላቸው ሀሳቦችን አቅርቧል።
መፅሐፉ የኢትዮጵያን ታሪክ በሚዛን ላይ ቆሞ ለመዳሰስ ሞክሯል። የተዛቡ ትርክቶችን ለማረቅ ፍቱን መድሃኒት ይዟል። ትውልድ እውነተኛ ታሪክን አውቆ ለሁሉም የምትሆን ሀገር መገንባት ይችል ዘንድ መንገድ ይጠቁማል።በዚህ መፅሐፍ የከምባታ እና ሀድያ ህዝቦች ማህበራዊ ፣ባህላዊ ፣ታሪካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በስፋት ተዳስሷል።
መፅሃፉን ከዚህ ቀደም የተለያዩ ብሔረሰቦች ታሪክ የፃፉ፣ምርምር ያደረጉ ሁሉ ለማጣቀሻነት ተጠቅመውበታል።
ከአሁን ቀደም በ1986 ዓ.ም በጥራዝ ደረጃ ሆኖ በተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦች እጅ የገባ ቢሆን በማተሚያ ቤት ደረጃ ጥራቱን በጠበቀና ወቅቱን ባገናዘበ ሁኔታ መታተም አስፈላጊ በመገኘቱ ለህትመት በቅቷል።
በመሆኑም አንባቢያን ፣ተመራማሪዎች ፣የታሪክ ምሁራንና የተለያዩ ተቋማት ለሥራቸው ተዓማኒነት እና አሰባሳቢ ትርክትን ለመገንባት መፅሃፉ የሚኖረው ሚና የጎላ ነው።
መፅሃፉ አምባሳደር ተስፋዬ ሀቢሶ ካላቸው እውቀት ፣ከረጅም ዘመን የፖለቲካና የዲፕሎማሲ እንዲሁም ከሰፊ ማህበራዊ መስተጋብራቸው ለትውልድ እና ለሀገር ያበረከቱት ስጦታ ነው።
በቅርብ ቀን ገበያ ላይ ዉሎ ለሁሉም አንባቢያን ይደርሳል። ተሻምተው ገዝተው የሀገርዎን ታሪክ ይወቁ!!

10 months ago