"ዋጋዬ" የዲና አንተነህ የሙዚቃ አልበም ሊለቀቅ ነው
ኪነት ኢንተርቴመንት የድምጻዊት ዲና አንተነህ "ዋጋዬ" የተሰኘው የመጀመሪያ አልበም ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ "ዋጋዬ" የተሰኘው አልበም በግጥም ይልማ ገ/አብ፣ ወንደወሰን ይሁብ፣ናትኤል ግርማቸው፣መሰለ ጌታሁን፣ሄኖክ ነጋሽ፣ቴዎድሮስ ሞሲሳ፣ብስራት ሱራፌል፣ጃሉድ፣ካህኑ ሞገስ እና ምህረተአብ ደስታ በዜማ ታምራት ደስታ፣ብስራት ሱራፌል ፣አህመድ ተሾመ(ዲንቢ)፣ቴዎድሮስ ሞሲሳ፣ሔኖክ ነጋሽ፣ጃሉድ ፣ዮሐንስ(ጆኒ )እና ምህረተአብ ደስታ ሲሆን በመዚቃ ቅንብር ካሙዙ ካሳ፣ሔኖክ ነጋሽ፣ሮቤል እንዳለ፣አብይ ግርማ፣አዲስ ፍቃዱ እና ኤርሚያስ በዳዳ በሚክሲንግ አብይ ግርማ፣ሰለሞን ሃ/ማርያም እና ይትባረክ ክፍሌ ማስተሪንግ ኤንዲ ቤተ ዜማ ሰርተውታል፡፡
ተወዳጇ ድምጻዊት ዲና አንተነህ ጋሜ፣ናማ፣ኤዱማ፣የሆነ ነገር፣አልችልም እና እንዲሁም በርከት ያሉ ነጠላ ዜማዎችን በመስራት ትታወቃች፡፡
ድምጻዊት ዲና አንተነህ ከሀገራች በርካታ ወጣት እና አንጋፋ ድምጻዊያን ጋር በተለያዩ ኮንሰርቶችን አብሮ በመስራት በህዝብ ዘንድ እውቅናን ተወዳጅነትን አግኝታለች፡፡
"ዋጋዬ” አልበም 14 track ያሉት ሲሆን "ዋጋዬ” አልበምን ሰርቶ ለማጠናቀቅ 8 ዓመት እና ከ6 ሚሊየን ብር በላይ በጅት ፈጅቷል።አልበሙ ላይ ሁለት የሙዚቃ ቪዲዮዎች ሰርቶ አጠናቋል።
ይህ አልበም ሙሉ በሙሉ ወጪ በድምጻዊት ዲና አንተነህ ፕሮዲዩስ ተደርጓል፡፡
ይህ ዋጋዬ አልበም ብዙ የተደከመበት እና የተለፋበት አልበም_ስለ ፍቅር፣ስለመለያየት፣ስለ እናት እና ስለሀገር የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ይዳስሳል።
"ዋጋዬ" የተሰኘው አልበም የፊታችን አርብ መስከረም 30 በዲና አንተነህ ዩቲዩብ ቻናል እና በሁሉም አለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች አማካኝነት ያገኙታል፡፡ አልበሙን በሲዲ አሳትሞ የሚያከፋፍለው በኪነት ኢንተርቴይመንት አማካኝነት ይሆናል፡፡ ስለዚህ እናንተ የሚዲያ ስዎች ሰምታችሁ ለሁሉም እንድታዳርሱ ስንል በአርቲስቷ ስም እናመሰግናለን፡፡
አክባሪያችሁ ዲና አንተነህ

8 months ago