Logo
SeledaPost
ቅዳሜ ጥቅምት 1 ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ የት ኖት? ኑ ከኛ ጋር አብረን እንዋል!

የአዲሱን የቴክኖ ካሞን 40 የካሜራ ብቃት የሚያዩበት፣ በተለያዩ የሀገራችን ክፍል በስልኩ ብቻ የተነሱ እጅግ አስገራሚ ፎቶዎች ኤግዚቢሽን እና ስልኩን በቅርበት ማየት እና መሞከር የሚችሉበት ፕሮግራም ቴክኖ ኢትዮጵያ የተባበሩት አደባባይ በሚገኘው በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር አዘጋጅቷል፡፡

በርካታ ሽልማቶች እና የቴክኖ ምርቶችን የሚያሸልሙ ጨዋታዎች እና የሙዚቃ ዝግጅት ስለተዘጋጀ ኑ ተዝናኑ፣ ተሸለሙ ሀገራችሁን በፎቶ ይመልከቱ።

ቅዳሜ ጥቅምት 1 አይቀርም!

#tecnocamon40series #flashsnap #tecnoai
8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.