Logo
FastMereja
የፎቶግራፍ አድናቂ ኖት?

ከሆኑ መቼም ስለ አዲሱ ቴክኖ ካሞን 40 ስልክ እና የካሜራ ብቃት ሰምታችኋል፡፡ አሁን ደግሞ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በካሞን 40 ብቻ የተነሱ አጅግ አስገራሚ ፎቶዎችን መመልከት የሚችሉበት፣ ስልኩን በቅርበት ማየት እና መሞከር የሚችሉበት፣ የቴክኖ ምርቶችን እና በርካታ ሽልማቶች የሚያሸልሙ ጨዋታዎችን የሚጫዎቱበት እና በሙዚቃ ዝግጅት ፈታ ዘና ሚሉበት ትልቅ ኤግዝቢሽን ተዘጋጅቷል።

ይሄ ሁሉ ቅዳሜ ጥቅምት 1 ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ አስከ አመሻሽ ሳሊተምህረት መንገድ የተባበሩት አደባባይ በሚገኘው በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ተዘጋጅቷል፡፡

ቅዳሜ ጥቅምት 1 በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር እንገናኝ!
#tecnocamon40series #flashsnap #tecnoai

tecno_et

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.