በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የኢሬቻ በዓልን ለማክበር ወደ ሆራ ፊንፊኔና ሀረሰዲ ቢሾፍቱ ከተማውን አቋርጠው ለሚሄዱ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እየተደረገ ይገኛል።
10 months ago