ጆኒ ራጋ በአዲሱ እሳት እና ውሀ አልበሙ እና በአልበም ቅምሻ ፕሮግራሙ ከቴክኖ ከሞን 40 ስልክ ሞዴል ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት አድርጓል፡፡ በአዲሱ አመት በአዲስ ምዕራፍ፣ ከአዲሱ ቴክኖ ካሞን 40 ጋር እና ከጆኒ ራጋ አዲሱ አልበም ጋር!!
9 months ago