11 days ago
ከአንድ እጅ ወደ ብዙ እጆች፡ “ደቦ”፣ የኢትዮጵያውያን የአብሮነት ቅርስ
******************
አንድ ሰው በእርሻው መሃል ቆሞ ሥራውን ሲመለከት፣ መሬቱ ከእጁ ይሰፋል፤ ሥራው ብዙ ነው፣ እጁ ግን አንድ ነው፣ ጊዜውም ውስን ነው። ከዚያ ከሩቅ የሚመጡ እግሮች ኮቴ ድምፅ ይሰማል፤ አንዱ ይመጣል፣ ሌላው ይከተላል፤ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ያ ብቸኛ የነበረው እርሻ በብዙ እጆችና በብዙ ድምፆች ይሞላል። የአንዱ ድካም በሌላው ጉልበት ይቃለላል፤ የነጠላ ሥራው የጋራ ሥራ ይሆናል።
ደቦ በእርሻ ላይ የሚደረግ የጋራ ሥራ ብቻ አይደለም፤ ከሥራው በስተጀርባ የተሸከመው ሀሳብ ከሥራው የሚበልጥ ነው፤ የአንዱ ጉዳይ ለሌላው ግድ እንዲሆን፣ የአንዱ ጉልበት ለሌላው እንዲደርስ እና የግል አቅም ወደ የጋራ ኃይል እንዲለወጥ የሚያደርግ የአብሮነት ባህል ነው።
በደቦ ውስጥ የሚሠራው ሥራ ብቻ አይደለም፣ የሰዎች ትስስር ጭምር ነው፤ ዛሬ ለአንተ የተዘረጋው እጅ፣ ነገ ለእኔም ይዘረጋል። ስለዚህ ደቦ የሚያስተምረው መስጠትን ብቻ ሳይሆን መተማመንን፣ አብሮ መቆምን ነው፤ አዎ፣ ደቦ አንድ ሰው በችግሩ ጊዜ ብቻውን እንዳይቀር የሚያደርግ ማኅበራዊ ዋስትና ነው።
ይህ የአብሮነት መንፈስ በኢትዮጵያውያን ሕይወት ውስጥ ከእርሻ ወሰን አልፎ ዘልቋል፤ ቤት ሲገነባ፣ የጋራ ሥራ ሲኖር፣ ችግር ሲያጋጥም ወይም ማኅበረሰብ የጋራ ጉዳይ ሲኖረው ሰዎች አብረው ይቆማሉ።
አሁን ዘመኑ ተቀይሯል፣ የሥራ መሣሪያዎች ተለውጠዋል፣ ቴክኖሎጂ የሰዎችን ርቀት አሳጥሯል፤ ነገር ግን ትልቅ ሀገር ለመገንባት የሚያስፈልገው የጋራ ጉልበት አሁንም ያው ነው። የዛሬው ደቦ ግን በማጭድና በማረሻ ብቻ አይገለጽም፤ በዕውቀት፣ በፈጠራ፣ በቴክኖሎጂ፣ በካፒታል፣ በሥራ እና በሀሳብ ጭምር እንጂ።
የገበሬው ልምድ ከመሐንዲሱ ዕውቀት ጋር ሲገናኝ፣ የወጣቱ ፈጠራ ከጎልማሳው ልምድና ከአዛውንቱ ጥበብ ጋር ሲደመር፣ የሴቶችና የወንዶች አቅም ሲተባበር፣ የገጠር ምርታማነት ከከተማ ገበያ ጋር ሲተሳሰር፣ የአንዱ አካባቢ ሀብት ከሌላው አቅም ጋር ሲገናኝ፣ የግለሰብ አቅሞች ወደ ሀገራዊ ኃይል ይለወጣሉ። በዚህ መልኩ ደቦ የትናንት ትዝታ ሳይሆን የዛሬ እና የነገ ሀሳብ ይሆናል።
የሀገር ግንባታ ከአንድ ሰው ወይም ከአንድ ተቋም ብቻ የሚጠበቅ ሥራ አይደለም፤ የተለያዩ ችሎታዎች፣ ሀሳቦችና ኃይሎች በአንድ የጋራ ዓላማ ላይ ሲሰባሰቡ የሚፈጠር የትውልድ ሥራ ነው።
መደመር ማለት ልዩነትን ማጥፋት ሳይሆን፣ የተለያዩ አቅሞችን በጋራ ዓላማ ዙሪያ ማስተሳሰር ነው፤ የአንዱ ብቃት ለሌላው ማጋራት፣ የአንዱን ጉድለት በሌላው አቅም ማሟላት እና በጋራ የተሻለ ውጤት ማፍራት ነው፤ ደቦም ይህን ሀሳብ በቀላል የሕይወት ተሞክሮ ሂደት ያሳየ የኢትዮጵያ የአብሮነት ቅርስ ነው።
ዛሬ በመንገድ ግንባታ፣ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ፣ በትምህርት፣ በዲጂታል ፈጠራና በሌሎች የልማት ዘርፎች የተፈጠረው ትብብር የዚያ አብሮነት መንፈስ ዘመናዊ ቅርጽ ሊሆን ይችላል፤ የዛሬው ደቦ የሚለካው በሰዎች ብዛት ብቻ ሳይሆን፣ በሚዋጡት የጋራ አቅምና በሚያመጡት የወል ውጤት ነው።
ደቦ በአንድ የእርሻ ማሳ የተጀመረ ሊሆን ቢችልም፣ በውስጡ ግን አንድ ትልቅ የሀገር ግንባታ ምስጢር አለ፤ ሰዎች ለአንድ ዓላማ በጋራ ሲቆሙ የነጠላ እጆች ኃይል ይለወጣል፣ የተለያዩ ሀሳቦች ይገናኛሉ፣ ትልቅ የጋራ አቅም ይፈጠራል።
የትናንቱ ደቦ በእርሻ ላይ የተገለጠ የአብሮነት ትምህርት ነበር፤ የዛሬው ደቦ ደግሞ በዕውቀት፣ በፈጠራ፣ በሥራና በጋራ ኃላፊነት የሚገለጽ የሀገር ግንባታ መንፈስ ነው። እናም ደቦ የሚነግረን ስለትናንት ብቻ አይደለም፣ ዛሬ እንዴት አብረን መሠረት እንደምንጥልና ነገን እንዴት እንደምንገነባ ጭምር ነው።
በኢንቲሃድ አብራር
#ethiopia #debo #medemer #unity #togetherness #collectivestrength #community #collaboration

23 days ago
ኅብረ ብሔራዊነት እና ኢትዮጵያዊነት፡ የማይነጣጠለው የጋራ ማንነታችን
*************
ኢትዮጵያ በኅብረ ብሔራዊነት መሠረት ላይ በጽኑ የተገነባች፣ የተለያዩ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በጋራ የፈጠሯት የአብሮነት ምድር ናት።
የተለያዩ ቋንቋዎቻችን እና ማራኪ ባህሎቻችን የኢትዮጵያዊነትን የጋራ ፍቅር እና አንድነት የሚያጠናክሩ ልዩ ድምቀቶቻችን ናቸው።
ኅብረ ብሔራዊነት የመለያያ ምክንያት ሳይሆን ልዩነታችንን ውበታችን በማድረግ የጋራ ቤታችን ጠንካራ ካስማ መሆን የቻለ ጸጋ ነው።
ይህ አብሮነት በታሪክ አጋጣሚ ብቻ የተፈጠረ ሳይሆን ዜጎች በዕለት ተለት ሕይወታቸው የሚያዳብሩት ሕያው እሴት ነው።
በትምህርት ቤቶች፣ በሥራ ቦታዎች፣ በገበያ ቦታዎች እና በሰፈሮች ውስጥ ኢትዮጵያውያን ያለ ምንም ልዩነት ማኅበራዊ ትስስራቸውን በማጠናከር ሀገር ፀንታ እንድትቆም የማይተካ ሚና ተጫውተዋል።
ይህም የኢትዮጵያዊነት እውነተኛ ትርጉም በሰዎች ልብ ውስጥ እንደሚኖር፣ እንዲሁም በደስታም ሆነ በኀዘን ጊዜ አብሮ በመቆም በተግባር የሚገለጽ ለመሆኑ ማሳያ ነው።
ይህን መሰሉን የጋራ ትርክት ይበልጥ ለማጎልበት የሁሉም አካላት ርብርብ ወሳኝ ቢሆንም፤ በተለይ የሙዚቃ፣ የቴአትር እና የፊልም ባለሙያዎች የተለያዩ ቋንቋዎችን እና ዜማዎችን በማቀናጀት የሚሠሯቸው የጥበብ ሥራዎች፣ የሕዝብን ሥነ ልቦናዊ ግንኙነት እና ፍቅር ይበልጥ የማጠናከር የላቀ ኃይል አላቸው።
ብሔራዊ ሚዲያዎችም ይህን የብዝኃነት ውበት ወደ አደባባይ አውጥቶ ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነትን በማስረጽ ረገድ ጉልህ ሚና ይጫወታሉ።
ኅብረ ብሔራዊነት እያንዳንዱ ሕዝብ የራሱን ቋንቋ፣ ባህል እና መታወቂያ በኩራት እንዲይዝ የሚያደርግ የፍትሕ እና የእኩልነት ማዕቀፍ ነው።
ኢትዮጵያዊነት ደግሞ ይህን ሁሉ ውበት በአንድ ሰፊ ጥላ ስር አቅፎ የያዘ የጋራ የፍቅርና የሉዓላዊነት ማዕድ ነው።
የኢትዮጵያ ኅብረ ብሔራዊነት የሰላማችን፣ የዕድገታችን እና የዘላቂ ልማታችን የማዕዘን ድንጋይ በመሆኑ፣ ዜጎች በልዩነታቸው ውስጥ ያላቸውን አንድነት ይበልጥ አጠናክረው በመቀጠል ለቀጣዩ ትውልድ ጠንካራ እና የጸናች ሀገር ለማሻገር በጋራ መትጋት እንዳለባቸው በጽኑ ይታመናል።
በሜሮን ንብረት
#ethiopia #ebc #ethiopianism #multinationalism #unityindiversity #togetherness

12 months ago
A Moment to Remember! A sea of joyful faces, glowing yellow shirts, and pure energy filling the streets! ☀️💛
The sunlight, the cheers, the laughter This was more than a run. It was a celebration of togetherness, peace and community 🌍 Thousands came to move, smile, and support one another, proving once again that when we run together, we rise together. 🙌🏃♀️🏃♂️
Video credit: Ben Yohannes
#grandafricanrun #togetherwerun #communityspirit #joyinmotion #unitythroughsport
1 year ago
A true legend and global icon, Derartu Tulu, invites you to join us:
🏃♀️ Grand African Run
📅 October 11 | Alexandria, Virginia
👉 Register now at www.africanrun.com
✨ African Impact Award
📅 October 12 | Silver Spring, Maryland
Come meet the icon, capture a photo, share a moment, and celebrate community togetherness.
#grandafricanrun #africanimpactaward #derartutulu #legendarymoments #communitycelebration

Sponsored by
Surafel
Comments