1 month ago
MISS WORLD ETHIOPIA 2026 ሩት ይርጋለም እንኳን ደስ አለሽ! 
በMiss World 2026 Talent Competition – TOP 23 Finalist በመሆን የኢትዮጵያን ስም፣ ተሰጥኦ እና ባህል በዓለም መድረክ በኩራት አስጠርተሻል።
ይህ የሩት ይርጋለም የግል ስኬት ብቻ አይደለም፤ የኢትዮጵያ ተሰጥኦ፣ ባህል እና ውበት ለዓለም የሚታይበት ታላቅ ዕድል ነው።
✨ BEAUTY WITH PURPOSE
ውበት ከዓላማ ጋር
አሁን የእኛ ተራ ነው!
በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን፣ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ አርቲስቶች፣ ሞዴሎች፣ ዩቲዩበሮች እና ቲክቶከሮች በአንድነት ይህንን የድጋፍ ዘመቻ እንቀላቀል።
ድምፃችንን እንስጥ፣ ሩትን እንደግፍ፣ ኢትዮጵያን ወደ ዘውዱ እንምራ! 👑
ሩት ለኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ከሩት ጋር
ONE NATION • ONE DREAM • ONE VOICE
አንድ ሀገር • አንድ ሕልም • አንድ ድምፅ
👉 VOTE FOR RUTH YIRGALEM 👑
👉 VOTE FOR ETHIOPIA
#ruthyirgalem #missworld2026 #teamethiopia #beautywithpurpose #onenationonedream #voteforruth
@የMISS WORD ETHIOPIA አዘጋጅ ኮሚቴ
በMiss World 2026 Talent Competition – TOP 23 Finalist በመሆን የኢትዮጵያን ስም፣ ተሰጥኦ እና ባህል በዓለም መድረክ በኩራት አስጠርተሻል።
ይህ የሩት ይርጋለም የግል ስኬት ብቻ አይደለም፤ የኢትዮጵያ ተሰጥኦ፣ ባህል እና ውበት ለዓለም የሚታይበት ታላቅ ዕድል ነው።
✨ BEAUTY WITH PURPOSE
ውበት ከዓላማ ጋር
አሁን የእኛ ተራ ነው!
በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን፣ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ አርቲስቶች፣ ሞዴሎች፣ ዩቲዩበሮች እና ቲክቶከሮች በአንድነት ይህንን የድጋፍ ዘመቻ እንቀላቀል።
ድምፃችንን እንስጥ፣ ሩትን እንደግፍ፣ ኢትዮጵያን ወደ ዘውዱ እንምራ! 👑
ONE NATION • ONE DREAM • ONE VOICE
አንድ ሀገር • አንድ ሕልም • አንድ ድምፅ
👉 VOTE FOR RUTH YIRGALEM 👑
👉 VOTE FOR ETHIOPIA
@የMISS WORD ETHIOPIA አዘጋጅ ኮሚቴ
3 months ago
የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ቡድን በዓለም ሻምፒዮና ላይ ደማቅ ድል አስመዘገበ
#ethiopia | በደቡብ ኮሪያ ጊምቺዮን ከተማ ከሐምሌ 3 እስከ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው የዓለም ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ብሔራዊ ቡድን፣ በአጠቃላይ ዘጠኝ ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ታሪካዊ ውጤት አስመዝግቧል።
ከ46 አገራት የተውጣጡ ከ2 ሺህ በላይ ስፖርተኞች በተሳተፉበት በዚህ ጠንካራ ውድድር ላይ፣ ለአምስት ወራት ያህል ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው የሀገራችን ስብስብ ባሳየው አስደናቂ ብቃት የኢትዮጵያን ስም በዓለም አደባባይ ከፍ ማድረግ ችሏል።
የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ እና የልዑኩ መሪ ኢንተርናሽናል ኢንስፔክተር ማስተር ኤልያስ ኩመል እንደገለጹት፣ ውድድሩ እጅግ ፈታኝና አድካሚ የነበረ ቢሆንም ካደረጉት ጥልቅ ዝግጅት አንጻር የተጠበቀውን ስኬት ማምጣት ተችሏል።
ቡድኑ በአራት ተወዳዳሪዎች ብቻ በኢንተርናሽናል እና በኮፖት ቴኳንዶ የውድድር ዘርፎች የቀረበ ሲሆን፣ ሁሉም ተሳታፊዎች በየምድባቸው ሜዳሊያ ውስጥ መግባት ችለዋል። በዚህም ቡድኑ ሁለት የወርቅ፣ ሦስት የብር እና አራት የነሐስ ሜዳሊያዎችን በድምሩ ማሸነፍ ችሏል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#ethiopia #taekwondo #worldchampionship #gimcheon2026 #teamethiopia #ethiopiansports

6 months ago
የኢትዮጵያ የርምጃ አትሌቶች ብራዚል ገቡ
#ethiopia | በደቡብ አሜሪካ ምድር የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ለማውለብለብ የጀግኖቹ ጉዞ ተጀምሯል!
በብራዚል በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ የእርምጃ ውድድር ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ጠዋት ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቷል። ቡድኑ በፌዴሬሽኑ አመራሮች ደማቅ ሽኝት ተደርጎለታል።
ኢትዮጵያን የሚወክሉ ጀግኖች፦
አትሌት ምስጋና ዋቁማ
በፓሪስ ኦሎምፒክ ድንቅ ብቃት ያሳየውና በ20 ኪ.ሜ የሚወዳደረው።
አትሌት ህይወት አምባው
የአፍሪካ ወጣቶች ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት (በ10 ኪ.ሜ ሴቶች)።
አትሌት አቡዱሰላም አቡዱልወሀብ፦ በድሬደዋና በአዲስ አበባ የወጣቶች ሻምፒዮና አሸናፊ (በ10 ኪ.ሜ ወንዶች)።
ውድድሩ መጪው እሁድ በብራዚል የሚካሄድ ሲሆን፣ አትሌቶቻችን በድል ተመልሰው ሀገራዊ ኩራት እንደሚሆኑ ይጠበቃል።
ለመላው የልዑካን ቡድን መልካም ዕድል እንመኛለን!
#getu #ethiopianathletics #racewalking #worldathletics #brazil2026 #misganawakuma #teamethiopia #sportsnews #addisababa #አትሌቲክስ #እርምጃ #ኢትዮጵያ #ብራዚል #ጌጡተመስገን #getutemesgen

9 months ago
🏃🏾♂️ ሀገር አቋራጭ፡ የአትሌቲክስ "የወንዶች ገብስ"!
46ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት ይደረጋል
#ethiopia | ከ1973 ጀምሮ የሚካሄደውና የአትሌቲክስ መሰረት የሆነው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና፤ ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ፍሎሪዳ (ታልሀሴ) ይከናወናል። አገራችን ኢትዮጵያም በ20 ምርጥ አትሌቶች ተወክላለች።
🤔 ሀገር አቋራጭ ለምን "ልዩ" ተባለ?
በአትሌቲክስ ባለሙያዎች እይታ ይህ ውድድር ከሁሉም ይለያል፡-
የ"ድብልቅ" ሯጮች መድረክ ነው፡ የ5ሺ፣ የ10ሺ፣ የማራቶን እና የትራክ ሯጮች በአንድ ቦታ የሚገናኙበት ብቸኛው መድረክ ነው። ፍጥነትና ጽናት አንድ ላይ ይፈተናሉ!
ትግሉ ከሰዓት ጋር አይደለም፡ እዚህ ቦታ ሰዓት ማሻሻል ቦታ የለውም። ጭቃው፣ አቀበት ቁልቁለቱና እንቅፋቱ እየተፈተነ፤ ዋናው ነገር "ከጎን ያለውን መቅደም" ብቻ ነው።
የትራክ ስኬት መሰረት ነው፡ በሀገር አቋራጭ የተፈተነ አትሌት ትራክ ላይ ይሳካለታል። እነ ኃይሌ ገ/ስላሴ፣ ቀነኒሳ በቀለ እና ጥሩነሽ ዲባባ የዚህ ውጤት ማሳያዎች ናቸው። በሀገር አቋራጭ ጠንካራ የሆነ አትሌት እድሜውም ይረዝማል።
ዛሬ በፍሎሪዳ ለሚሮጡት 20 የኢትዮጵያ ጀግኖች መልካም እድል!
🥇
ንዋይ ይመር
#worldcrosscountry #ethiopia #athletics #florida2026 #teamethiopia

Sponsored by
Surafel
Comments