3 months ago
ከበሻቱ ጋር
በዚህ ሳምንት ከባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) ጋር የተደረገ ቆይታ
እሑድ ምሽት 2፡00 በኢቲቪ መዝናኛ ይጠብቁ #kebeshatugar #nebiyubaye #artist #professor #minister
4 months ago
"ነዳጅ ሳያነደን ምን እናድርግ?"
- የረዳት ፕ/ር ነቢዩ ባዬ የጠዋት ትዝብት 🤔
#ethiopia | አንጋፋው የኪነ-ጥበብ ሰው ረዳት ፕ/ር ነቢዩ ባዬ፣ በዛሬው የጠዋት ጉዞው የታዘበውንና ሁላችንንም ሊሞግት የሚገባውን ቁምነገር እንዲህ አጋርቶናል።
የትዝብቱ ዋና ነጥቦች፦
ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ባስተዋላቸው መኪኖች ውስጥ ወደ 70 በመቶ የሚሆኑት አሽከርካሪዎች ብቻቸውን የሚጓዙ ናቸው።
በመንገድ ዳር በመቶዎች የሚቆጠሩ ወገኖች፣ እናቶችና አረጋውያን በሰልፍ እየተሰቃዩ ባለበት ሁኔታ፣ ቢያንስ አራት ሰው ማሳፈር የሚችሉ መኪኖች ባዶ መሄዳቸው ለምን ይሆን?
መረዳዳት በባህላቸው የለም የምንላቸው ሀገራት እንኳን "የመኪና ክለብ" (Car Club) መስርተው ተሽከርካሪን የመጋራት ልምድ ሲኖራቸው፣ እኛ ለምን ከወገናችን ራቅን?
ረዳት ፕ/ር ነቢዩ ራሱን በመውቀስ "ቢያንስ ከምኖርበት የጋራ መኖሪያ ተሽከርካሪ የሚቸገሩ ጓደኞቼን አፈላልጌ በጋራ ለመገልገል እሞክራለሁ" ይላል።
ይህ ተግባር የነዳጅ ወጪን ከመቀነስ ባለፈ፣ የመወዳጀት ዕድልን ያስፋፋል፤ ለፈጣሪም ተወዳጅ ተግባር ነው።
#getu #nebiyubaye #carpoolingaddis #socialresponsibility #ethiopiatransport #addisababalife #kindnessmatters #ethiosociety #መኪናመጋራት #ነብዩባዬ #ትዝብት #አዲስአበባ #ሰብአዊነት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments