19 days ago
ዘመናዊ ኑሮ፣ ዘመናዊ ምርጫ! 📦✨
ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ በሆነው መስቀል ፍላወር ላይ በጥራት የተገነባ የራስዎ አፓርታማ እንዲኖርዎት ይመኛሉ?
አልቲማ ሪል እስቴት (Ultima Real Estate) የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን የሚያደርግ ድንቅ ዕድል ይዞላችሁ ቀርቧል!
🛏 ባለ 2 መኝታ፦ ከ 100.5 ካሬ ሜትር እስከ 155.4 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው።
🛏 ባለ 3 መኝታ፦ ከ 185.3 ካሬ ሜትር እስከ 196.9 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው።
📉 አነስተኛ የ10% ቅደመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቅንጦት አኗኗርዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ።
📞 ዛሬውኑ ይደውሉ፡ +251 996 000 000 | +251 995 222 222
📍 አድራሻ፦ መስቀል ፍላወር፣ ዋናው መንገድ ላይ
#ultimarealestate #modernliving #addisababarealestate #apartmentforsale #ethiopia #smartinvestment #meskelflower #luxuryapartments

4 months ago
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት
በቦሌ መድኃኔዓለም የሁለተኛ ሳይቱን ሽያጭ ጀመረ
በአዲስ አበባ እጅግ ደማቅና ስትራቴጂያዊ በሆነው የቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ፣ ዘመናዊ አፓርታማዎችንና የንግድ ሱቆችን በዴማ ሆፕ ሪል እስቴት አማካኝነት የቤት ባለቤት ይሁኑ።
ለመኖሪያ፦
ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ ቅንጡ አፓርታማዎች።
የቤት ስፋት፦ 93 ካሬ፣ 109 ካሬ እና 147 ካሬ ሜትር አማራጮች።
ለንግድ፦
ከ20 ካሬ ጀምሮ ለቢሮ፣ ለካፌ፣ ለቡቲክና ለተለያዩ የንግድ ሥራዎች የሚሆኑ ሱቆች።
አካባቢው፦
በከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ የታጀበ፣ ለሆቴሎችና ለገበያ ማዕከላት ቅርብ የሆነ።
ልዩ የክፍያና የርክክብ ሁኔታ፦
ቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤትነትዎን ማረጋገጥ ይችላሉ።
የርክክብ ጊዜ፦
በአጭር ጊዜ ውስጥ ማለትም በ1 ዓመት ከ6 ወር ግንባታው ተጠናቆ ለባለቤቶች ይተላለፋል።
ይህ ዕድል ለመኖሪያም ሆነ ለከፍተኛ የኢንቨስትመንት ትርፍ ተመራጭ በመሆኑ፣ ፍላጎት ያላቸው ወገኖች ከታች ባለው ስልክ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
ስልክ፦ +251947625590
#getu #ethiopia #realestate #bolemedhanialem #demahoperealestate #addisababa #investment #luxuryliving #commercialspace #apartmentforsale #ሪልስቴት #ቤትሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments