6 months ago
🏥 በ32 ስፔሻሊስት ዶክተሮች ጥምረት የተገነባውና 1.2 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት "ዶክተርስ አልያንስ" ተመረቀ! 🇪🇹
"መንግስት ለግሉ ዘርፍ የጤና ኢንቨስትመንት ድጋፍ ያደርጋል" - ዶ/ር መቅደስ ዳባ
#ethiopia | ከ25 ዓመታት በላይ ልምድ ባላቸው 32 ስፔሻሊስት እና ሰብ-ስፔሻሊስት ሀኪሞች በጋራ የተቋቋመውና ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት "ዶክተርስ አልያንስ አጠቃላይ ሆስፒታል" በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቋል።
የሆስፒታሉ ልዩ ገጽታዎች:
✅ አቅም: ከ100 በላይ አልጋዎች እና 5 ዘመናዊ የቀዶ ጥገና ክፍሎች አሉት።
✅ አገልግሎት: ለ24 ሰዓት ሙሉ የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፤ የሜዲካል ቱሪዝምን በማስፋፋት ከጎረቤት ሀገራት ጭምር ህሙማንን ለማስተናገድ ዝግጁ ነው።
✅ ስራ እድል: እስካሁን ለ120 ዜጎች የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን፤ በሙሉ አቅሙ ሲጀምር ቁጥሩ ወደ 300 ያድጋል።
በምርቃቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ ይህ ሆስፒታል በጋራ የመስራት ባህል ማሳያ መሆኑን ገልፀው፤ መንግስት የግሉን ዘርፍ የጤና ኢንቨስትመንት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጠዋል።
📍 አድራሻ: ራስ ደስታ ሆስፒታል አጠገብ፣ ሰናይ ህንፃ ላይ።
እንኳን ደስ አለን!
በጋራ መስራት ውጤቱ ያማረ ነው!
#doctorsalliance #hospitalinauguration #healthethiopia #medicaltourism #investment #drmekdesdaba #addisababa #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments